የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ካድሬዎቻቸው በፓስፖት እና በቀበሌ መታወቂያ ንግድ ላይ ተሰማርተው እንደነበር ተገለፀ።
ሰሞኑንን ኢ.ቲ.ቪ አይናችን በሚል ፕሮግራሙ ባሰራጨው በዚህ ስፊ ዘግባ ላይ የኢሚግሬሽን እና ስደተኞች ጉዳይ መምሪያ መቤ/ት እና የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መንግስት መዋቅር እንደሆኑ የሚነገርላቸው ቀበሌዎች ውስጥ የተሰማሩ ካድሬዎች በመታወቂያ እና በፓስፖርት ህገወጥ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደነበር ከቀረበው መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
በአንድ ቤት እስከ 40 መታወቂያ የሚወጣበት አጋጣሚ መኖሩን በተጨባጭ፡ያረጋገጠው የፕሮግራሙ አዘጋጅ የኤምግሬሽኝ እና ስደተኞች ጉዳይ መመሪያ ሃላፊዎች ለውጭ፡ሃገር ዜጎች ፓስፖርት በመሸጥ የአሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን ከፍተው አያሌ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ወደ አረብ ሀገር በመላክ ለሞት እና ለስቃይ መዳረጋቸውን ጸሃይ የሞቀ የአደባባይ ሚስጥር መሆኑ ቢታወቅም ኢቲቪ የተጠቀሱትን ባለስልጣኖች በግርድፉ የህገሪቱን ሰነድ አሳልፈው የሸጡ ብሎ አድበስብሷት አልፎል።
Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ
No comments:
Post a Comment